1 ዜና መዋዕል 16:15 - Compare All Versions

1 ዜና መዋዕል 16:15 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ቃል ኪዳ​ኑን ለዘ​ለ​ዓ​ለም፥ እስከ ሺህ ትው​ልድ ያዘ​ዘ​ውን ቃሉን አሰበ፥

1 ዜና መዋዕል 16:15 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ኪዳኑን ለዘላለም፣ ያዘዘውንም ቃል እስከ ሺሕ ትውልድ ያስባል።

1 ዜና መዋዕል 16:15 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ቃል ኪዳኑን ለዘላለም፥ እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ፤

1 ዜና መዋዕል 16:15 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ቃል ኪዳኑን ወይም የሰጠውን ተስፋ እስከ ሺህ ትውልድም ሆነ ለዘለዓለም አይረሳም።

1 ዜና መዋዕል 16:15 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ቃል ኪዳኑን ለዘለዓለም፥ እስከ ሺህ ትውልድ ያዘዘውን ቃሉን አሰበ፥