1 ዜና መዋዕል 16:23 - Compare All Versions

1 ዜና መዋዕል 16:23 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ምድር ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ፤ ዕለት ዕለ​ትም ማዳ​ኑን አውሩ።

1 ዜና መዋዕል 16:23 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ማዳኑንም ዕለት ዕለት ዐውጁ።

1 ዜና መዋዕል 16:23 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ።

1 ዜና መዋዕል 16:23 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በምድር የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ! የአዳኝነቱን መልካም ዜና በየቀኑ አብሥሩ፤