1 ዜና መዋዕል 16:24 - Compare All Versions

1 ዜና መዋዕል 16:24 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ክብ​ሩን ለአ​ሕ​ዛብ፥ ተአ​ም​ራ​ቱ​ንም ለወ​ገ​ኖች ሁሉ ንገሩ።

1 ዜና መዋዕል 16:24 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ክብሩን ለአሕዛብ ተናገሩ፤ ድንቅ ሥራዎቹን ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ።

1 ዜና መዋዕል 16:24 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በሕዝቦች መካከል ክብሩን አስታውቁ፤ ለሕዝቦችም ሁሉ ታላቅ ሥራውን አውሩ።