1 ዜና መዋዕል 16:26 - Compare All Versions

1 ዜና መዋዕል 16:26 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የአ​ሕ​ዛብ አማ​ል​ክት ሁሉ ጣዖ​ታት ናቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ሰማ​ያ​ትን ሠራ።

1 ዜና መዋዕል 16:26 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።

1 ዜና መዋዕል 16:26 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።

1 ዜና መዋዕል 16:26 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሌሎች ሕዝቦች የሚሰግዱላቸው አማልክት ጣዖቶች ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን የፈጠረ አምላክ ነው።

1 ዜና መዋዕል 16:26 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ ጌታ ግን ሰማያትን ሠራ።