1 ዜና መዋዕል 16:27 - Compare All Versions
1 ዜና መዋዕል 16:27 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኀይልና ደስታም በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።
1 ዜና መዋዕል 16:27 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኀይልና ደስታ በስፍራው ውስጥ ናቸው።
1 ዜና መዋዕል 16:27 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በዙሪያው ያለው ክብርና ግርማ ነው፤ መቅደሱንም ኀይልና ደስታ እንዲሞላበት አድርጎአል።
1 ዜና መዋዕል 16:27 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኃይልና ደስታ በስፍራው ውስጥ ናቸው።