1 ዜና መዋዕል 16:31 - Compare All Versions
1 ዜና መዋዕል 16:31 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብ መካከል፥ “እግዚአብሔር ነገሠ” በሉ።
1 ዜና መዋዕል 16:31 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤት ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፤ “እግዚአብሔር ነገሠ!” ይበሉ።
1 ዜና መዋዕል 16:31 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል “እግዚአብሔር ነገሠ፤” በሉ።
1 ዜና መዋዕል 16:31 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሰማይና ምድር ደስ ይበላቸው! ሕዝቦች ሁሉ “እግዚአብሔር ንጉሥ ነው” ይበሉ።
1 ዜና መዋዕል 16:31 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሤትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፦ “ጌታ ነግሷል” ይበሉ።