1 ዜና መዋዕል 16:9 - Compare All Versions
1 ዜና መዋዕል 16:9 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ለእግዚአብሔር ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ እግዚአብሔርም ያደረገውን ተአምራቱን ሁሉ ተናገሩ።
1 ዜና መዋዕል 16:9 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ተቀኙለት፤ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።
1 ዜና መዋዕል 16:9 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤ ያደረገውን አስደናቂ ነገር ሁሉ ተናገሩ፤
1 ዜና መዋዕል 16:9 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።