1 ዜና መዋዕል 28:10 - Compare All Versions

1 ዜና መዋዕል 28:10 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

አሁ​ንም፥ እነሆ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለመ​ቅ​ደስ የሚ​ሆን ቤትን ትሠራ ዘንድ መር​ጦ​ሃ​ልና ጠን​ክ​ረህ ፈጽ​መው።”

1 ዜና መዋዕል 28:10 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ለመቅደስ የሚሆን ቤት እንድትሠራ እግዚአብሔር የመረጠህ መሆኑን አሁንም ዐስብ፤ በርትተህም ሥራ።”

1 ዜና መዋዕል 28:10 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አሁንም፥ እነሆ፥ እግዚአብሔር ለመቅደስ የሚሆን ቤትን ትሠራ ዘንድ መርጦሃልና ጠንክረህ ፈጽመው።”

1 ዜና መዋዕል 28:10 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ቤተ መቅደሱን ትሠራለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን እንደ መረጠህ አትዘንጋ፤ አሁንም በርትተህ በቈራጥነት ሥራው።”

1 ዜና መዋዕል 28:10 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

አሁንም፥ እነሆ፥ ጌታ ለመቅደስ የሚሆን ቤትን እንድትሠራ መርጦሃልና በርትተህ በቈራጥነት ፈጽመው።”