1 ቆሮንቶስ 11:27
1 ቆሮንቶስ 11:27 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ማንም ሰው ያልተገባው ሆኖ ሳለ የጌታን ኅብስት ቢበላና የጌታንም ጽዋ ቢጠጣ የጌታን ሥጋና ደም በማቃለሉ ይጠየቅበታል።
Share
1 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 11:27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም ሳይገባው ይህን ኅብስት የበላ፥ ይህንም ጽዋ የጠጣ የጌታችን ሥጋውና ደሙ ስለሆነ ዕዳ አለበት።
Share
1 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ