1 ቆሮንቶስ 12:11
1 ቆሮንቶስ 12:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ የሚያደርገው ያው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ነው፤ መንፈስ ቅዱስ እንደ ፈቀደ ለእያንዳንዱ ሰው የተለየ ስጦታን ይሰጠዋል።
Share
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 12:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚህም ሁሉ ያው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይረዳል፤ ለሁሉም እንደ ወደደ ያድላቸዋል።
Share
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ