1 ቆሮንቶስ 12:4-6
1 ቆሮንቶስ 12:4-6 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ልዩ ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው። ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። ልዩ ልዩ የሥራ ዐይነቶችም አሉ፤ ነገር ግን ሁሉንም በሁሉ የሚያከናውን አንዱ እግዚአብሔር ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 12:4-6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦታው ልዩ ልዩ ነው። ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔርም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አሠራር አለ።
Share
1 ቆሮንቶስ 12 ያንብቡ