1 ቆሮንቶስ 13:13
1 ቆሮንቶስ 13:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንግዲህ እምነት፥ ተስፋ፥ ፍቅር፥ እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ነገር ግን ከእነዚህ መካከል የሚበልጠው ፍቅር ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 13:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም እነዚህ ሦስቱ እምነት፥ ተስፋና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ፤ ከሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 13:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ