1 ቆሮንቶስ 13:3
1 ቆሮንቶስ 13:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ያለኝን ሁሉ ለድኾች ባካፍል፥ ሥጋዬም እንኳ ሳይቀር በእሳት እንዲቃጠል አሳልፌ ብሰጥ፥ ፍቅር ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 13:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ገንዘቤን ሁሉ ለምጽዋት ብሰጥ፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል ብሰጥ፥ ነገር ግን ፍቅር ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ