1 ቆሮንቶስ 13:7
1 ቆሮንቶስ 13:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ፍቅር ያለው ሰው ሁሉን ይችላል፤ በሁሉም ላይ እምነቱን ይጥላል፤ በሁሉም ላይ ተስፋ ያደርጋል፤ በሁሉ ነገር ይጸናል።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 13:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በሁሉ ያቻችላል፤ በሁሉም ያስተማምናል፤ በሁሉም ተስፋ ያስደርጋል፥ በሁሉም ያስታግሣል።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ