1 ቆሮንቶስ 13:8
1 ቆሮንቶስ 13:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ፍቅር ያለው ሰው ምንጊዜም አይወድቅም፤ ትንቢትን የመናገር ስጦታ ያልፋል፤ በተለያዩ ቋንቋዎች የመናገር ችሎታ ያልፋል፤ ዕውቀትም ቢሆን ያልፋል።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 13:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ፍቅር ለዘወትር አይጥልም፤ ትንቢት የሚናገርም ያልፋል፤ ይሻራልም፤ በልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገርም ያልፋል፤ ይቀራል፤ የሚራቀቅም ያልፋል፤ ይጠፋል።
Share
1 ቆሮንቶስ 13 ያንብቡ