1 ቆሮንቶስ 2:10
1 ቆሮንቶስ 2:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለእኛም እግዚአብሔር በመንፈሱ ገለጠልን፤ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ምሥጢሩን ያውቃልና።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 2:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ግን ይህን በመንፈሱ አማካይነት ለእኛ ገልጦልናል። መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራል።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 2:10 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ