1 ቆሮንቶስ 2:16
1 ቆሮንቶስ 2:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእግዚአብሔርን አሳብ ማን ያውቃል? መካሩስ ማን ነው? እኛ ግን ክርስቶስ የሚገልጠው ዕውቀት አለን።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 2:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ያስተምረው ዘንድ፣ የጌታን ልብ ያወቀ ማን ነው?” እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
Share
1 ቆሮንቶስ 2 ያንብቡ