1 ቆሮንቶስ 3:11
1 ቆሮንቶስ 3:11 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 3 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 3:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነገር ግን ከተመሠረተው በቀር ሌላ መሠረት ሊመሠርት የሚችል የለም፤ መሠረቱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 3 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 3:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ምክንያቱም አንድ ጊዜ ከተመሠረተው መሠረት በቀር ሌላ መሠረት መጣል የሚችል ማንም የለም፤ ይህም መሠረት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Share
1 ቆሮንቶስ 3 ያንብቡ