1 ቆሮንቶስ 4:1
1 ቆሮንቶስ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢር መጋቢዎች ይቍጠረን።
Share
1 ቆሮንቶስ 4 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 4:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኛ የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የምሥጢሩ መጋቢዎች እንደ ሆን ሰው ስለ እኛ እንዲህ ያስብ።
Share
1 ቆሮንቶስ 4 ያንብቡ1 ቆሮንቶስ 4:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል።
Share
1 ቆሮንቶስ 4 ያንብቡ