1 ዮሐንስ 1:7
1 ዮሐንስ 1:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ እኛም በብርሃን ብንኖር እርስ በርሳችን አንድነት ይኖረናል። ደግሞም የልጁ የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
Share
1 ዮሐንስ 1 ያንብቡ1 ዮሐንስ 1:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
Share
1 ዮሐንስ 1 ያንብቡ