1 ነገሥት 12:8 - Compare All Versions
1 ነገሥት 12:8 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እርሱ ግን ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ከእርሱ ጋር ካደጉትና በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ብላቴኖች ጋር ተማከረ።
1 ነገሥት 12:8 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ሮብዓም ግን ሽማግሌዎቹ የሰጡትን ምክር ንቆ፣ ዐብሮ አደጎቹንና በፊቱ ቆመው የሚያገለግሉትን ወጣቶች ምክር ጠየቀ፤
1 ነገሥት 12:8 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እርሱ ግን ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ከእርሱ ጋር ካደጉትና በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ብላቴኖች ጋር ተማከረ።
1 ነገሥት 12:8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሮብዓም ግን የሽማግሌዎቹን ምክር ቸል በማለት አብሮ ዐደጎቹ ወደነበሩት፥ አሁን ደግሞ አማካሪዎቹ ወደሆኑት ወጣቶች ዘንድ ሄዶ፤
1 ነገሥት 12:8 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሮብዓም ግን የሽማግሌዎቹን ምክር ቸል በማለት አብሮ ዐደጎቹ ወደነበሩት፥ አሁን ደግሞ አማካሪዎቹ ወደ ሆኑት ወጣቶች ዘንድ ሄዶ፤