1 ነገሥት 17:7 - Compare All Versions

1 ነገሥት 17:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ከብዙ ቀንም በኋላ በም​ድር ላይ ዝናብ አል​ነ​በ​ረ​ምና ፈፋው ደረቀ።

1 ነገሥት 17:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በምድሪቱ ላይ ዝናብ ባለመጣሉ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወንዙ ደረቀ።

1 ነገሥት 17:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ከብዙ ቀንም በኋላ በምድር ላይ ዝናብ አልነበረምና ወንዙ ደረቀ።

1 ነገሥት 17:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ዝናብ ጠፍቶ ድርቅ ከመሆኑ የተነሣ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያ ወንዝ ደረቀ።

1 ነገሥት 17:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ዝናብ ጠፍቶ ድርቅ ከመሆኑ የተነሣ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያ ወንዝ ደረቀ።