1 ጴጥሮስ 3:17
1 ጴጥሮስ 3:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ ቢሆን፥ ክፉ ስለ ማድረግ ሳይሆን በጎ ስለ ማድረግ መከራን ብትቀበሉ ይሻላችኋልና።
Share
1 ጴጥሮስ 3 ያንብቡ1 ጴጥሮስ 3:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ እናንተ ክፉ ነገርን በማድረግ መከራ ከምትቀበሉ መልካም ነገርን በማድረግ መከራ ብትቀበሉ ይሻላል።
Share
1 ጴጥሮስ 3 ያንብቡ