1 ተሰሎንቄ 4:14
1 ተሰሎንቄ 4:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ኢየሱስ እንደ ሞተና ከሞትም እንደ ተነሣ እናምናለን፤ ስለዚህ በኢየሱስ አምነው የሞቱትን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋል።
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ1 ተሰሎንቄ 4:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ