1 ተሰሎንቄ 4:16
1 ተሰሎንቄ 4:16 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የትእዛዝ ድምፅ፥ የመላእክት አለቃ ድምፅ፥ የእግዚአብሔር እምቢልታም ይሰማል፤ ጌታ ራሱም በእነዚህ ታጅቦ ከሰማይ ይወርዳል፤ በክርስቶስ አምነው የሞቱትም አስቀድመው ይነሣሉ።
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ1 ተሰሎንቄ 4:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፤ ክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ