1 ተሰሎንቄ 4:17
1 ተሰሎንቄ 4:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከዚህ በኋላ እኛ በሕይወት የምንገኘው ጌታን በአየር ላይ ለመገናኘት ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ ለዘለዓለምም ከጌታ ጋር እንሆናለን።
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ1 ተሰሎንቄ 4:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው ታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
Share
1 ተሰሎንቄ 4 ያንብቡ