1 ጢሞቴዎስ 6:12
1 ጢሞቴዎስ 6:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
Share
1 ጢሞቴዎስ 6 ያንብቡ1 ጢሞቴዎስ 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።
Share
1 ጢሞቴዎስ 6 ያንብቡ1 ጢሞቴዎስ 6:12 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የእምነትን መልካም ጦርነት ተዋጋ፤ አንተ ወደ እርሱ በተጠራህ ጊዜ በብዙ ምስክሮች ፊት ትክክለኛ ምስክርነትን የሰጠኸውን ዘለዓለማዊውን ሕይወት ያዝ።
Share
1 ጢሞቴዎስ 6 ያንብቡ