2 ቆሮንቶስ 11:30
2 ቆሮንቶስ 11:30 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ ከድካሜ በሚሆነው ነገር እመካለሁ።
Share
2 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 11:30 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
መመካት የሚያስፈልግ ቢሆን እኔ የምመካው ደካማነቴን በሚያሳዩ ነገሮች ነው።
Share
2 ቆሮንቶስ 11 ያንብቡ