2 ቆሮንቶስ 5:17
2 ቆሮንቶስ 5:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህ ማንም ሰው የክርስቶስ ወገን ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ፍጥረት አልፎአል፤ በእርሱም ስፍራ አዲስ ፍጥረት ተተክቶአል።
Share
2 ቆሮንቶስ 5 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 5:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም በክርስቶስ የሆነው ሁሉ አዲስ ፍጥረት ነው፤ የቀደመውም አለፈ፤ እነሆ ሁሉም አዲስ ሆነ።
Share
2 ቆሮንቶስ 5 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 5:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
Share
2 ቆሮንቶስ 5 ያንብቡ