2 ቆሮንቶስ 6:14
2 ቆሮንቶስ 6:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በማይመች ሁኔታ ከማያምኑ ሰዎች ጋር አትጣመሩ፤ ጽድቅና ኃጢአት እንዴት ሊተባበሩ ይችላሉ? ብርሃንና ጨለማ እንዴት አብረው ሊኖሩ ይችላሉ?
Share
2 ቆሮንቶስ 6 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 6:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተጠራጣሪዎች አትሁኑ፤ ወደማያምኑ ሰዎች አንድነትም አትሂዱ፤ ጽድቅን ከኀጢአት ጋር አንድ የሚያደርጋት ማን ነው? ብርሃንንስ ከጨለማ ጋር የሚቀላቅል ማን ነው?
Share
2 ቆሮንቶስ 6 ያንብቡ