2 ቆሮንቶስ 7:10
2 ቆሮንቶስ 7:10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን ሐዘን ወደ መዳን የሚመራ በንስሓ የሚገኘውን ለውጥ ስለሚያስገኝ ጸጸትን አያስከትልም፤ ዓለማዊ ሐዘን ግን ሞትን ያመጣል።
Share
2 ቆሮንቶስ 7 ያንብቡ2 ቆሮንቶስ 7:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስለ እግዚአብሔር ተብሎ የሚደረግ ኀዘን የዘለዓለም ሕይወትን የሚያሰጥ ንስሓ ነው። ስለ ዓለም የሚደረግ ኀዘን ግን ሞትን ያመጣል።
Share
2 ቆሮንቶስ 7 ያንብቡ