2 ነገሥት 1:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

2 ነገሥት 1:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።

2 ነገሥት 1:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞአብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።

2 ነገሥት 1:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

አክ​ዓ​ብም ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ዐመፀ።

2 ነገሥት 1:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።

2 ነገሥት 1:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።