2 ነገሥት 3:17 - Compare All Versions

2 ነገሥት 3:17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ ይላል፦ ነፋስ አታ​ዩም፤ ዝና​ብም አታ​ዩም፤ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞ​ላል፤ እና​ን​ተም፥ ከብ​ቶ​ቻ​ች​ሁም፥ እን​ስ​ሶ​ቻ​ች​ሁም፥ ትጠ​ጣ​ላ​ችሁ።

2 ነገሥት 3:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ ‘ነፋስም ሆነ ዝናብ አታዩም፤ ሸለቆው ግን በውሃ ይሞላል፤ እናንተ፣ የቀንድ ከብቶቻችሁና ሌሎች እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።’

2 ነገሥት 3:17 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘ነፋስ አታዩም፤ ዝናብም አታዩም፤ ይህ ሸለቆ ግን ውሃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።’

2 ነገሥት 3:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ምንም ዝናብና ነፋስ ባታዩም፥ ይህ ሸለቆ በውሃ የተሞላ ይሆናል፤ እናንተ፥ የቀንድ ከብቶቻችሁና የጭነት እንስሶቻችሁ ሁሉ የምትጠጡት በቂ ውሃ ታገኛላችሁ።’

2 ነገሥት 3:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ምንም ዝናብና ነፋስ ባታዩም፥ ይህ ሸለቆ በውሃ የተሞላ ይሆናል፤ እናንተ፥ የቀንድ ከብቶቻችሁና የጭነት እንስሶቻችሁ ሁሉ የምትጠጡት በቂ ውሃ ታገኛላችሁ።’