2 ነገሥት 4:3 - Compare All Versions

2 ነገሥት 4:3 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እር​ሱም፥ “ሂጂና ከጎ​ረ​ቤ​ቶ​ችሽ ሁሉ ከውጭ ባዶ ማድ​ጋ​ዎ​ችን ተዋሺ፤ አታ​ሳ​ን​ሻ​ቸ​ውም።

2 ነገሥት 4:3 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ኤልሳዕም እንዲህ አላት፤ “እንግዲያው ሂጂና ከጎረቤቶችሽ ሁሉ ጥቂት ሳይሆን ብዙ ማድጋ ተዋሺ፤

2 ነገሥት 4:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እርሱም “ሄደሽ ከጎረቤቶችሽ ሁሉ ከሜዳ ባዶ ማድጋዎችን ተዋሺ፤ አታሳንሻቸውም፤” አላት።

2 ነገሥት 4:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ኤልሳዕም እንዲህ አላት፦ “ወደ ጐረቤቶችሽ ሄደሽ ማግኘት የምትችዪውን ያኽል ባዶ ማድጋ ለምኚ፤

2 ነገሥት 4:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ኤልሳዕም እንዲህ አላት፦ “ወደ ጐረቤቶችሽ ሄደሽ ማግኘት የምትችዪውን ያኽል ባዶ ማድጋ ለምኚ፤