2 ነገሥት 6:7 - Compare All Versions

2 ነገሥት 6:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እር​ሱም፥ “እነሆ፥ ምሳ​ርህ ውሰ​ደው” አለ፤ እጁ​ንም ዘር​ግቶ ወሰ​ደው።

2 ነገሥት 6:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ከዚያም፣ “በል አውጣና ውሰደው” አለው፤ ሰውየውም እጁን ዘርግቶ ወሰደው።

2 ነገሥት 6:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እርሱም “ውሰደው፤ አለ፤ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው።

2 ነገሥት 6:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ከዚህም በኋላ ኤልሳዕ “አውጥተህ ውሰድ” አለው፤ ሰውየውም ጐንበስ ብሎ አነሣው።

2 ነገሥት 6:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ከዚህም በኋላ ኤልሳዕ “አውጥተህ ውሰድ” አለው፤ ሰውየውም ጐንበስ ብሎ አነሣው።