ሐዋርያት ሥራ 15:8-9
ሐዋርያት ሥራ 15:8-9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የሰውን ልብ የሚያውቅ አምላክ፥ መንፈስ ቅዱስን ለእኛ እንደ ሰጠው ዐይነት ለእነርሱም በመስጠት መሰከረላቸው። ልባቸውን በእምነት ስላነጻ በእኛና በእነርሱ መካከል ምንም ልዩነት አላደረገም።
Share
ሐዋርያት ሥራ 15 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 15:8-9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ልብን የሚያውቅ እግዚአብሔርም ለእኛ እንደ ሰጠን መንፈስ ቅዱስን በመስጠት መሰከረላቸው። ልባቸውንም በእምነት አንጽቶ ከእኛ አልለያቸውም።
Share
ሐዋርያት ሥራ 15 ያንብቡ