ሐዋርያት ሥራ 17:26
ሐዋርያት ሥራ 17:26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርሱ የሰውን ዘር ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩም አደረገ፤ የተወሰኑ ዘመኖችንና የሚኖሩባቸውንም ቦታዎች መደበላቸው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 17:26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱም በምድር ሁሉ ላይ ይኖሩ ዘንድ ሰዎችን ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ ይኖሩባትም ዘንድ ዘመንንና ቦታን ወስኖ ሠራላቸው።
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡ