ሐዋርያት ሥራ 17:27
ሐዋርያት ሥራ 17:27 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህንንም ያደረገው ሰዎች ጌታን እንዲፈልጉና በመመራመርም ፈልገው እርሱን ማግኘት እንዲችሉ ነው፤ ሆኖም እርሱ ከእኛ ከእያንዳንዳችን ሩቅ ነው ማለት አይደለም።
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 17:27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምናልባት ያገኙት እንደ ሆነ እግዚአብሔርን ይፈልጉት ዘንድ፤ ነገር ግን ከሁላችን የራቀ አይደለም።
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡ