ሐዋርያት ሥራ 17:31
ሐዋርያት ሥራ 17:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርሱ በመረጠው ሰው አማካይነት በዓለም ሁሉ ላይ በእውነት የሚፈርድበትን ቀን ወስኖአል፤ ይህንንም ለሁሉም ያረጋገጠው ያን የመረጠውን ሰው ከሞት በማስነሣቱ ነው።”
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡሐዋርያት ሥራ 17:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በመረጠው ሰው እጅ በዓለም በእውነት የሚፈርድባትን ቀን ወስኖአልና፤ እርሱን ከሙታን ለይቶ በማስነሣቱም ብዙዎችን ወደ ሃይማኖት መልሶአልና።”
Share
ሐዋርያት ሥራ 17 ያንብቡ