አሞጽ 3:7
አሞጽ 3:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነቢያት ያልገለጠውንና ያልነገረውን ምንም አያደርግምና።
ያጋሩ
አሞጽ 3 ያንብቡአሞጽ 3:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምስጢሩን ለአገልጋዮቹ ለነቢያት ሳይገልጥ፣ ምንም ነገር አያደርግም።
ያጋሩ
አሞጽ 3 ያንብቡአሞጽ 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባሪያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም።
ያጋሩ
አሞጽ 3 ያንብቡ