ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ።
ይህንንም የምላችሁ ማንም በሽንገላ ቃል እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው፤
ይህንም የምላችሁ በሚያባብል ነገር የሚያስታችሁ እንዳይኖር ነው።
ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ።
ይህንንም የምለው ማንም አሳማኝ በሚመስል ንግግር እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው።
Home
Bible
Plans
Videos