ቈላስይስ 4:1
ቈላስይስ 4:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ጌቶች ሆይ፤ እናንተም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ስለምታውቁ ባሮቻችሁን በፍትሕና በቅንነት አስተዳድሯቸው።
Share
ቈላስይስ 4 ያንብቡቈላስይስ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጌቶች ሆይ፥ እናንተ ደግሞ በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለባሪያዎቻችሁ በጽድቅና በቅንነት አድርጉላቸው።
Share
ቈላስይስ 4 ያንብቡቈላስይስ 4:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ጌቶች ሆይ! እናንተም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ዐውቃችሁ አገልጋዮቻችሁን በቅንነትና በእኩልነት አስተዳድሩአቸው።
Share
ቈላስይስ 4 ያንብቡ