ዳንኤል 10:3 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዳንኤል 10:3 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ምርጥ ምግብ አልበላሁም፤ ሥጋም ሆነ የወይን ጠጅ ወደ አፌ አልገባም፤ ቅባትም አልተቀባሁም።
ያጋሩ
ዳንኤል 10 NASVዳንኤል 10:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሥጋም ሆነ ሌላ ጥሩ ምግብ አልተመገብኩም፤ የወይን ጠጅም ፈጽሞ አልቀመስኩም፤ ሦስቱ ሳምንቶች እስኪያልፉ ድረስ ራሴን ቅባት አልተቀባሁም።
ያጋሩ
ዳንኤል 10 አማ05ዳንኤል 10:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።
ያጋሩ
ዳንኤል 10 አማ54