ዘዳግም 12:32
ዘዳግም 12:32 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ የማዝዝህን ነገር ሁሉ ታደርገው ዘንድ ጠብቅ፤ ምንም በእርሱ ላይ አትጨምር፥ ከእርሱም ምንም አታጕድል።
Share
ዘዳግም 12 ያንብቡዘዳግም 12:32 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“እንግዲህ እኔ ያዘዝኩህን ሁሉ አድርግ፤ በእርሱ ላይ ምንም ነገር አትጨምር፤ ከእርሱም አንዳች ነገር አታጒድል።
Share
ዘዳግም 12 ያንብቡ