በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛልና፤ ዕውቀትንም የሚያበዛ መከራን ያበዛልና።
ጥበብ ሲበዛ፣ ትካዜ ይበዛልና፤ ዕውቀት ሲጨምርም ሐዘን ይበዛል።
በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛልና፥ እውቀትንም የሚጨምር ኀዘንን ይጨምራልና።
ጥበብ በበዛ መጠን ትካዜ ይበዛል፤ ዕውቀትም በበዛ መጠን ጭንቀትን ያስከትላል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች