ኤፌሶን 2:8-9
ኤፌሶን 2:8-9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም። ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
Share
ኤፌሶን 2 ያንብቡኤፌሶን 2:8-9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋው ነው፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በእናንተ ሥራ የተገኘ አይደለም። ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤
Share
ኤፌሶን 2 ያንብቡኤፌሶን 2:8-9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አምነን በጸጋው ድነናልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ የእናንተ ሥራ አይደለም። የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም።
Share
ኤፌሶን 2 ያንብቡኤፌሶን 2:8-9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በእምነት፣ በጸጋ ድናችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤
Share
ኤፌሶን 2 ያንብቡ