ኤፌሶን 3:20
ኤፌሶን 3:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በከሃሊነቱ እንደ ረዳን መጠን፥ የምናስበውንና የምንለምነውን ሁሉ ትሠሩ ዘንድ፥ ታበዙም ዘንድ ሊያጸናችሁ ለሚችል፥
ያጋሩ
ኤፌሶን 3 ያንብቡኤፌሶን 3:20 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንግዲህ በእኛ ውስጥ እንደሚሠራው እንደ ኀይሉ መጠን፣ ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ በላይ እጅግ አብልጦ ማድረግ ለሚቻለው፣
ያጋሩ
ኤፌሶን 3 ያንብቡኤፌሶን 3:20 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
ያጋሩ
ኤፌሶን 3 ያንብቡኤፌሶን 3:20 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህ በእኛ ውስጥ በሚሠራው ኀይሉ አማካይነት ከምንለምነውና ከምናስበው በላይ እጅግ አትረፍርፎ ሊያደርግ ለሚቻለው አምላክ፥
ያጋሩ
ኤፌሶን 3 ያንብቡ