ኤፌሶን 6:11
ኤፌሶን 6:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ ለመቃወም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን የጦር መሣሪያ በሙሉ ልበሱ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:11 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
የዲያብሎስን ሽንገላ ለመቃወም እንድትችሉ፥ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የሰይጣንን ተንኰል መቋቋም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ጋሻ ልበሱ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡ