ኤፌሶን 6:13
ኤፌሶን 6:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ክፉው ቀን ሲመጣ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፤ ሁሉን ከፈጸማችሁ በኋላ ጸንታችሁ መቆም ትችላላችሁና።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህ በክፉ ቀን የጠላትን ኀይል ለመቋቋም እንድትችሉና ሁሉንም ፈጽማችሁ ጸንታችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር መሣሪያ አንሡ!
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:13 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን የጦር ትጥቅ አንሡ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡ