ኤፌሶን 6:18
ኤፌሶን 6:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:18 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ዘወትር በመንፈስ ቅዱስ እየተመራችሁ ጸሎትንና ልመናን አቅርቡ። በዚህም መሠረት እግዚአብሔር ለቀደሳቸው ሰዎች ነቅታችሁና ተግታችሁ ጸልዩ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:18 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ እስከ መጨረሻው በጽናት ትጉ።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡ